በላይ አትክልትና አስቤዛ ማዕከል

የበላይ አትክልትና አስቤዛ ማዕከል አመሰራረት

ድርጅታችን በላይ አትክልትና አስቤዛ ማዕከል ከመመስርቱ በፊት ከሀገር ውጭ ከአስር(10) ሀገራት በላይና በሀገራችን ኢትዮጵያ ከስልሳ አምስት (65) አካባቢዎች በላይ በአካል በመንቀሳቀስና በመገኘት ለዘጠኝ (9) አመታት ያህል የቆየ የቢዝነስ ጥናት በማድረግ የአስር (10) አመት ረቂቅ የቢዝነስ ፕላን በማዘጋጀት እንዲሁም አስር (10 )የመተዳደሪያ ህጎችን በማውጣት በተግባር ላይ በማዋል በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ በቀድሞው የካ ክፍለ ከተማ ካራ ኮተቤ አካባቢ ከ 1,500 (ከአንድ ሺ አምስት መቶ ) ብር መነሻ ካፒታል በ 2009 ዓ.ም የካቲት ሃያ ሰባት (27) በመነሳት ፣ አሰራርን በማዘመን ፣ የካፒታል ሪሳይክል ሲስተም በመጠቀም በአሁኑ ወቅት ከአምስት (5) በላይ ግዙፍ የገበያ ማዕከላትን መገንባት የቻለ ድርጅት ነው ። እነዚህም የገበያ ማዕከላት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከፍተኛ አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ ። በላይ አትክልትና አስቤዛ ማዕከል አብሮ መስራት እና አብሮ ማደግ ላይ በትኩረት የተሰማራበት የአሰራር ዘዴ በመሆኑ በአሁኑ ወቅት የድርጅቱ ሰራትኛ የነበሩ አስር (10) ሰራተኞችን ሚሊየነር ያደረገ ድርጅት ነው ። ድርጅታችን በላይ አትክልትና አስቤዛ ማዕከል ከመመስርቱ በፊት ከሀገር ውጭ ከአስር(10) ሀገራት በላይና በሀገራችን ኢትዮጵያ ከስልሳ አምስት (65) አካባቢዎች በላይ በአካል በመንቀሳቀስና በመገኘት ለዘጠኝ (9) አመታት ያህል የቆየ የቢዝነስ ጥናት በማድረግ የአስር (10) አመት ረቂቅ የቢዝነስ ፕላን በማዘጋጀት እንዲሁም አስር (10 )የመተዳደሪያ ህጎችን በማውጣት በተግባር ላይ በማዋል በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ በቀድሞው የካ ክፍለ ከተማ ካራ ኮተቤ አካባቢ ከ 1,500 (ከአንድ ሺ አምስት መቶ ) ብር መነሻ ካፒታል በ 2009 ዓ.ም የካቲት ሃያ ሰባት (27) በመነሳት ፣ አሰራርን በማዘመን ፣ የካፒታል ሪሳይክል ሲስተም በመጠቀም በአሁኑ ወቅት ከአምስት (5) በላይ ግዙፍ የገበያ ማዕከላትን መገንባት የቻለ ድርጅት ነው ። እነዚህም የገበያ ማዕከላት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከፍተኛ አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ ። በላይ አትክልትና አስቤዛ ማዕከል አብሮ መስራት እና አብሮ ማደግ ላይ በትኩረት የተሰማራበት የአሰራር ዘዴ በመሆኑ በአሁኑ ወቅት የድርጅቱ ሰራትኛ የነበሩ አስር (10) ሰራተኞችን ሚሊየነር ያደረገ ድርጅት ነው ።

በላይ አትክልትና አስቤዛ ማዕከል

ታዋቂ ምድቦች

ፍራፍሬና አትክልት
ፍራፍሬና አትክልት
ዘይት
ዘይት
ሽንኩርት
ሽንኩርት
image_not_found
በላይ አትክልትና አስቤዛ ማዕከል

የበላይ አትክልትና አስቤዛ ማዕከል አመሰራረት እና ለሀገር እያበረከተ ያለው አስተዋፅኦ

image_not_found
ሥራ አጥነትን መቀነስ
image_not_found
ሰራተኞችን መደገፍ
image_not_found
ሥራ አጥነትን መቀነስ
image_not_found
ሰራተኞችን መደገፍ
image_not_found
ሥራ አጥነትን መቀነስ
image_not_found
ሰራተኞችን መደገፍ
FRESH FROM OUR FARM

ቡድኑ

ኤልያስ
ገበሬ
ያሬድ
ገበሬ
ቴዎድሮስ
ገበሬ
ቶላሳ
ገበሬ
image_not_found image_not_found
ፈጣን ማድረስ
ትዕዛዝዎ በፍጥነት ወደ ቤት ይደርሳል
ደህንነት ክፍያ
100% የታመነ ክፍያ ስርዓት
የ30 ቀን መመለሻ
በ30 ቀን ውስጥ የገንዘብ መመለሻ ዋስትና
24/7 ድጋፍ
ሁልጊዜ ፈጣን የደንበኛ ድጋፍ